Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሆስፒታል ፅዳት አገልግሎት ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የሆስፒታል ፅዳት አገልግሎት ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል (Hospital Cleaning Service) Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኑኑ ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሚሊ ሀይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የመርካቶ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ በቅ/ጽ/ቤቱ ባለው ምድር ቤት ላይ ለሰራተኞች የመዝናኛ ክበብ /ካፊቴሪያ አገልግሎት ብቻ የሚሆን በምግብ ዝግጅት የስራ ዘርፍ በተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ተጫራች ጋር ውል በማሰር ማሰራት ይፈልጋል
የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ/ ካፊቴሪያ አገልግሎትመስጫ የጨረታ ማስታወቂያ የመርካቶ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ በቅ/ጽ/ቤቱ ባለው ምድር
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የውጭ ማስታወቂያ(light Box) አመታዊ ውል በመያዝ ለማሰራት እና የኮቮልት ላይሰንስና የቴፕ ባክአፕ (COMM Vault Backup & Tape) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ው/ጨ/0003/2017 ፀደይ ባንክ አ.ማ. የውጭ ማስታወቂያ (light box) አመታዊ ውል በመያዝ ለማሰራት እና የኮቮልት ላይሰንስና የቴፕ
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሸከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን /የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን/ በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና
የሀዋሳ ከተማ አስ/ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለስፖርት ም/ቤት አባላት እና ለስፖርት ባለሙያዎች የስፖርት ትጥቅ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ስማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለስፖርት ም/ቤት አባላት እና ለስፖርት
የማ/ኢ/ክ/መንግስት የመስኖ ተቋ/ልማ/አስ/ኤጄንሲ ተሸከርካሪዎችን/መኪኖችን የሚጠግን አንድ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአንድ ዓመት የጥገና አገልግሎት ውል ገብቶ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የማ/ኢ/ክ/መንግስት የመስኖ ተቋ/ለማ/አስ/ኤጄንሲ ተሸከርካሪዎችን/መኪኖችን የሚጠግን አንድ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአንድ ዓመት የጥገና አገልግሎት ውል ገብቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ Lot Description
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የከብት ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የከብት ስጋ ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement