Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
አንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 21692 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ እንዱስትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEPSO/CRT1/NCB/02/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ስለሆነም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮምባይነር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያ፣ ህንፃ መሳሪያ አቅርቦት፣ ሕትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጽዳት ዕቃ፣ ሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ ሞተር ግዥ፣ ፈርኒቸር አጣና/ባህር ዛፍ/ አቅርቦት ጉልበት ሥራ ቀላል ከባድ መኪና መለዋወጫና ጥገና የመኪና እና ማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያ፣ ህንፃ መሳሪያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ /interior/ ሥራዎች በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የቴሌቪዥን ስቱዲዮ የውስጥ Anterior/ ስራዎች ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ግልፅ የጨረታ ቁጥር 1/2017 ከዚህ በታች
Council of Constitutional Inquiry Invites Eligible Bidders for the Procurement of 5-Star Hotel Service
Invitation to Bid Procurement of 5 Star Hotel Service at Addis Ababa Procurement Reference No: CCI-NCB-NC-0004-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services
በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ አንዶዴ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 002/2017 በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ አንዶዴ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ፡፡ 1. የደንብ ልብስ፣ 2. ቋሚ የቢሮ እቃዎች
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተቀነባበረ የእንሰሳት መኖ (ለወተት ላሞች፣ ለጊደሮች፣ ለጥጆች እና የዶሮ የእንቁላል ጣይ፣ የጫጩት እና የስጋ ዶሮ መኖ)፣ የኦዲት አገልግሎት (የኢንተርፕራይዙን የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴ ኦዲት ማድረግና ሪፖርት አዘጋጅቶ ማቅረብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን የአቅርቦትና
በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማእከል የጨረታ ማረሚያ
ማረሚያ ሐሙስ መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 22 በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሳ ግብርና ምርምር
Ethiopian Public Health Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Metal Locker
Invitation for Bid Purchasing of Metal Locker (ባለ ስምንት ተካፋች የብረት ሎከር) Lot Information Procurement Reference Number: EPHI-NCB-G-0043-2017-PUR Object of
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮምፒዩተር (ፎቶ ኮፒ) ወረቀት እና ሌሎች ተዛማች እቃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/04/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮምፒዩተር (ፎቶ ኮፒ) ወረቀት እና ሌሎች ተዛማች እቃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር