Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የሚወጡ የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Jinka University: የጸህፈት መሳሪዎች ግዥ
Government(Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0918e140-9e90-4e9e-b66f-6690aaf35cf0/open Reference
Accounting and Audit Board of Ethiopia: Procurement of Printing and Publishing Services
Government(Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ea862939-d393-4104-b97d-c10475f5ceef/open Invitation to Bid
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment
Government(Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/920d03ed-9fc3-4d00-9004-c45ebd625cec/open Invitation to Bid
UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in a Request for Proposal (LRPS) Establishment of Long-Term Agreement for Design and Supervision Works of WASH Projects Across Ethiopia
2merkato.com(Mar 04, 2026) REQUEST FOR PROPOSALLRFP-2026-9202696 03 March 2026 UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in a Request
Addis Ababa Water and Sewerage Authority: Procurement of Furniture
Government(Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8c85ecd2-884d-4b68-b258-19fa88862fa4/open Invitation to Bid
Ethiopian Customs Commission: የሆቴል አገልግሎት ግዥ (የሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
Government(Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3f9f08da-54cd-4649-b9e4-e62c93f9ec2c/open Reference
ብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ጥገና ስራዎች እና የፕላንት ማሽነሪ እቃ ጥገና (የኤሌክትሮኒክ እቃዎች የሚሰሩ) ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001 /2018 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ ቤት ለ2018
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውኃና ኢነርጅ ቢሮ በአንድ ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም የማስፈጸሚያ በጀት የICT እቃዎች ግዥ (Laptop Computer, Desktop Computer, Printers, Scanner and Other ICT Equipment) በጨረታ ቁጥር ET-AMHARA WIEDB-519738-GO-RFQ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውኃና ኢነርጅ ቢሮ በአንድ ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም የማስፈጸሚያ በጀት የICT
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት White Wood Free/Bond Paper 61x86cm 60gm ብዛት 5,000.000 ቅጠል፣ Brown Kraft 70x100cm 70gm ብዛት 100,000 ቅጠል Cor Box (Carton) 315x215x245 A4 Size ብዛት 5,000 Cor Box 37×37x43cm ብዛት1,000 እና Cor Box 457×317×270 ብዛት 1,000 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 012/18 ደርጅታችን ስስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ወረቀቶች ማለትም White Wood free/Bond