Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Description: ድጋሚ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድረጅት የታክስ ሕግ አዋጁና ደንቡ በሚያዘው መሠረት ለድርጅታችን የታክስ አሠራር ጉዳዮችን በተመለከተ የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ በዘርፉ ብቁ የሆኑና ህጋዊ ዕውቅና ያላቸው ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመፈፀም ማሠራት ይመለከታል
የገቢ ግብር የታክስ ማማከር አገልግሎት ግዥ መመሪያ ማስታወቂያ ድርጅታችን “ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድረጅት በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ችግር ምክንያት ለተፈናቀሉ
የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለመ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚያገለግል የኤሌክትሪክ መኪና (Electric Vehicle) ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ FHCYMCB/PV/10/12/2016 የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚያገለግል የኤሌክትሪክ መኪና (Electric Vehicle) ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር FHC/NCB/PV/10/12/2016
The Ministry of Agriculture, Participatory Agriculture & Climate Transformation Programme (PACT) Now Invites Sealed Bids from Eligible Entities (bidders) for the Provision of 32 Laptop Computers, 63 Desktops, 54 Tablets, and 4 Multifunction Printers/photocopiers
Invitation for BidsRe: ICT Equipment Id: MOA/PACT_G-NCB01/24 The Ministry of Agriculture, Participatory Agriculture & Climate Transformation Programme (PACT) has received
Oromia Development Association (ODA) Now Invites Eligible Bidders to Purchase Printing of MF-01, MF-02, Journal Vouchers (JV), and Parking Fee Receipt Pads
NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill the development gap in
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Supply, Fix, Test, and Commission of Air Conditioning & Ventilation Works for the Public Service Project (Yeka Site) Project)
INVITATION FOR BID IFB Reference No. ECWCT/NCB/PW/06/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for the
United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia Would Like to Sale Used Vehicles
BID FOR SALE OF USED VEHICLES ETH4952 United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia would like to sell the following used
GOAL Invites Those Interested in the Provision of Rental Light Vehicles for the Amhara Region
TENDER NOTICE GOAL is an international humanitarian agency established in Ireland over 40 years ago. GOAL’s purpose is to save
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን በዲዛይን፣ዲዛይን ግምገማ፣የግንባታ ቁጥጥር እና የውል አስተዳደር አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡_SSNT_T478 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን በዲዛይን፣ ዲዛይን ግምገማ፣ የግንባታ ቁጥጥር እና የውል