Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሽከርካሪ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተሽከርካሪ ዕቃዎች ግዥ(Vehicle model :-KuN25L-PRMDHV, Chassis No-: MROFR22G5C0670543) ታ.ቁ-፡ 4-03701 E.T Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0011-2017-PUR
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መዓርነት በላይ እና በፍ/ባለዕዳ በባህሪ ወ/ገብርኤል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
Ethiopian Muslims Relief and Development Association (EMRDA) Invites Interested and Qualified Bidders/ Suppliers for the Purchase of Digital Cameras and Office Furniture
Ethiopian Muslims Relief and Development Association(EMRDA)Invitation for BidsSupply of Digital cameras, Office furniture & printer Procurement Number: C/F 3/2024 Ethiopian
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ተስፋዬ ደምሴ እና በፍ ባለዕዳ ወ/ሪት ቶጳዚዩን ቴዎድሮስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኢግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስትክ ሸራ ድንኳን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታቁጥር ፡– ኢ/ክ/ል/ኮርፖሬሽን 01/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኢግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስትክ
Ethiopian Statistics Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation to Bid Procurement of Hotel Service to Adama 2017 Procurement Reference No: ESS-NCB-NC-0008-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የሰው እና ደረቅ ጭነት፤ ደብል ገቢና ፒካፕ፣ ኮሮላ መኪና ተሸከርካሪዎች የአገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር -02/2017 በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የሰው እና
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Service
Invitation for Bid Procurement of Printing Service Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0009-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Printing Service
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለመሀል ሪጅን አምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለመሀል ሪጅን አምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።