Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳርያዎች፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች 1 የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፣ የግንባታ (ኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፣ የህትመት ሥራ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግሥት መ/ቤቶች የሚዉል የጽሕፈት መሳርያዎች፣ አላቂ የቢሮ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የእንሰሳት መድሃኒት፣ የእንስሳት ጤና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-2/2016 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለአፉ/ወ/ገ/ጽ/
በስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 የት/ት ዘመን ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው እስከ 480 ለሚደርሱ ተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ዕቃዎች፣ ጥራጥሬ፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ፣ ዳቦ፣ የጤፍ ዱቄት፣ የማገዶ እንጨት እና ስጋ እንዲሁም በልማት ማህበሩ ስር ለሚተዳደረው የእርባታ ማዕከል የሚያስፈልግ የከብቶች መኖ በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 የት/ት ዘመን ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው እስከ 480 ለሚደርሱ
የእፎይታ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪና ለማሽነሪ እድሳትና ጥገና፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪና ለመሳሪያ መግዣ (ቋሚ እቃዎች)፣ የአገር ውስጥ ስልጠና፣ በውል የሚፈፀሙ አገልግሎት፣ አላቂ የህክምና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የእፎይታ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል፡- የደንብ ልብስ፣ አላቂ
ማህበረ ተስፋ የህፃናት እንክብካቤ በጎ አድራጎት ድርጅት ሕጋዊ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ አንድ ሕጋዊ ኦዲተር አወዳድሮ የአንድ ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ማህበረ ተስፋ የህፃናት እንክብካቤ በጎ አድራጎት ድርጅት ሕጋዊ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ አንድ ሕጋዊ ኦዲተር
ደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክልል መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ውበት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክልል መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለአጠቃላይ ሰ/ር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር መያዣ ለመስኖ እርሻ አገልግሎት የሚውል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ ቡድን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ 1HZ-79፣ KUN-25፣ LAN -25 እና 1HZ -78 OLD AND NEW ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ በበጀት ዓመቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2016 በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ ቡድን ለ2017 ዓ.ም በጀት
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ወረዳ 8 አካባቢ የብርሃን አይነ ስውራን አዳሪ 2ኛ ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የልዩ ፍላጎት ዕቃዎች፣ ሕትመት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ወረዳ 8 አካባቢ የብርሃን አይነ ስውራን አዳሪ 2ኛ ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚገዙ