Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሒሳብ ምርመራአገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏(AUDIT SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ ምርመራ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረከ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የወጡ የእቃ/የአገልገሎት ግዥ፤ ሎት 1፣ የሴቶች የውበት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሴቶች የውበት ሳሎን ኪራይ እና ሰብመርሲብል ወተር ፓምፕ/Submersible Water Pump/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Rehabilitation and Development Organization(RaDO) Invites Interested Legally Registered Health Clinics, Hospitals, and Medical Professionals for Vision (Eye Care) Treatment in Gambella Town, Abobo, Abol Woredas and Gambella Zuria

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bid from Eligible, Qualified Bidders for Supply of Different Items

INVITATION TO BID Ref No:-ERCS/GD/005/24 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders for the

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ያወጣውን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እርማት ብርሃን ባንክ አ.ማ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም በቅፅ 29 ቁጥር 2532 በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ሳይ የሐራጅ

SNV Netherlands Development Organisation Would Like to Float a Tender for Interested Eligible & Competitive Bidders for the Supply of Submersible Pump, Surface Pumps Generators, and Accessories

Re-advertisement INVITATION FOR BIDS FOR PROCUREMENT OF SUBMERSIBLE PUMP AND ITS ACCESSORIES, SURFACE PUMPS, AND ITS ACCESSORIES AND GENERATOR. Bid

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና የሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2016 ሕብረት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና የሞተር ሳይክሎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

Islamic Relief Worldwide (IRW) Now Invites All Eligible Contractors Registered and Licensed Under the Category of Water Well Drilling or WWC, Grade 4 and Above for the Supply and Installation of SHA Drip Irrigation Scheme in Buti and Belgi Sites of Ewan and Gulina Woredas of Zone 4. Afar Region

USAID Quality Healthcare Activity (QHA) Would Like to Invite Interested Bidders for the Purchase of Family Planning Commodities

Invitation to bid for purchase of Family Planning Commodities Bid No. 001/JSI-QHA/2024 USAID Quality Healthcare Activity (QHA) aims at improving

Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom Ethiopia) is Seeking All-inclusive Cleaning and Gardening Services for Safaricom Offices and Shops in Jigjiga, Semera, Jima, Adama, Hawassa, Diredawa

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌቲክስ ሻምፒዮና አገልግሎት ላይ የሚውሉ መጽሔት ለማሳተም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሣተም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፔሩ ሊማ ለሚያካሂደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና አገልግሎት ላይ የሚውሉ መጽሔት ለማሳተም