Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Finance Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printer Color
Invitation for Bid Purchase of Printer Color Lot Information Procurement Reference Number: MoF-NCB-G-0267-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of Printer Color
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮችና ያገለገለ የቢሮ ዕቃዎች (ቴለር ካውንተር) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 002/2024/25 1 በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን
The Ethiopian Red Cross Society, Somali Regional Branch Office Invites Wax-sealed Bids from Eligible and Qualified Suppliers with Renewed Trade Licenses and Registration Certificates for the Current Year to Supply Different Construction Materials
INVITATION TO BID The Ethiopian Red Cross Society, Somali regional branch office invites wax-sealed bids from eligible and qualified suppliers
የተለያዩ አይነት ያላቸው መድኃኒቶች፣ የሕፃናት የታሸጉ ምግቦች፣ የውበት የንጽህናና መፀዳጃ ቁሳቁስ የሱፐርማርኬት ዕቃ መደርደሪያ እና የቢሮ ዕቃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጆይ የቆዳ ልብስ አምራቾች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ ሳስ ኢትዮ አስመጪና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተክለሃይማኖት ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 0006/2017 በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተክለሃይማኖት ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች በተገለፀው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ጎንፋ ፈዬራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አለሚቱ ያደቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
በጅማ ዞን የሸቤ ሶንቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጀነሬተር፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን የሸቤ ሶንቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዕቃ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የንጽሕና መሣሪያዎች፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ ቀለሞች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎችንና የተለያዩ እና ፈርኒቸሮቸን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዢ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በክፍለ ከተማ አስተዳደር
በጉ/ክ/ከ/ወ/04 ጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ ጨርቆች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የእጅ መሳሪያዎች፣ የህትመት ውጤቶች አገልግሎት፣ ፈርኒቸሮች፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች፣ የቤትውስጥ ቁሳቁስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና፣ የህክምና ዕቃዎች፣ ካፌ አገልግሎት፣ መድሃኒትና የላብራቶሪ ሬኤጀንትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጉ/ሜ/ጤ/ጣ/001/2017 በጉ/ክ/ከ/ወ/04 ጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ ጨርቆች፣ የደንብ