Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ሰላም በር ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሚገኙትን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ የምግብ ለስላሳ መጠጦች፣ ሻይና ቡና የመሳሰሉትን አገልግሎቶች ለሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ በኮንትራት በመስጠት ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ሰላም በር ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሚገኙትን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ
Godina Shawaa Lixaa Aanaa Cobiitti Waajjirri Maallaqaa Aanichaa Bara Baajataa 2017 Tiin Tajaajila Waajjiraalee Mootummaa Aanichaaf Kan Oolan Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhaabbataa Biiroo Keessaa, Elektirooniksii, Farniicharii, Gommaa Konkolaataa Fi Uffata Seeraa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakkoofsa Caalbaasii 01/2017 Godina Shawaa lixaa Aanaa Cobiitti Waajjirri Maallaqaa Aanichaa bara baajataa 2017 tiin Tajaajila waajjiraalee
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን፣ የቢሮ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ኳሶች፣ የመኪና ጎማ ፣ የእስፖርት ቱታ፣ የእስፖርት ትጥቅ እና ማሊያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን ፣
የአምቦ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል ጎል ፊፋ በማዕከሉ ለሚያሠለጥናቸው ሠልጣኞችና አሠልጣኞች የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችና የስልጠና ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል ጎል ፊፋ በማዕከሉ ለሚያሠለጥናቸው ሠልጣኞችና አሠልጣኞች የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችና የስልጠና ቁሳቁሶች የክልሉ መንግሥት
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባስመክፈሳቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1-ቅድመ-አንደኛ አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1–ቅድመ–አንደኛ አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 001/ለ2017 ዓ.ም. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መብራት ሙሉጌታ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታቸው ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የ2017 በጀት ዓመት የቢሮ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር LHRIA/NCD/001/2017/ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የ2017 በጀት ዓመት የቢሮ