Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ሁለተኛ ዙር የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሰረት በሐራጅ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት በ2017 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት በ2017 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ኦርጋኒክ ሲድ አክሽን የተባለ ሃገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች  ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተሽከርካሪው

ኢትዮ ኦርጋኒክ ሲድ አክሽን አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የወጡ የእቃ/የአገልገሎት ግዥ፤ ሎት 1፣ የሴቶች የውበት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሴቶች የውበት ሳሎን ኪራይ እና ሰብመርሲብል ወተር ፓምፕ/Submersible Water Pump/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 8 አስተዳደር ብርሀነ-ህሊና የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የአስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ እና የላብራቶሪ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-001/2017 በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 8 አስተዳደር ብርሀነ–ህሊና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተገለጹትን

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተሽከርካሪዎች ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር ፋ/ጽ/ቤት 001/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የሚከተሉትን ግብዓቶች ማለትም ፡- የጽህፈት መሳሪያዎች

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስወቂያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ፡- ጀሞ01/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 04 ስር የሚገኘው ጀሞ ቅድመ አንደኛ

Office Of Federal Auditor General Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform and Sewing Service

Invitation to Bid Lot 1: Procurement of Uniform and Sewing Service Procurement Reference No: OFAG-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

Sidama Bank Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Purchase of Attestation Service for Existing Bankers Realm (BR.NET)Core Banking System, Supply, Installation, Configuration, Testing, and Commissioning of Microsoft Exchange Server Messaging Platform and Related Licenses, Supply, Installation, Configuration, Integration & Testing of Mobile & Internet Banking Solutions

Office Of Federal Auditor General Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre and Spare Parts

Invitation to Bid Lot 5: Procurement of Tyre and Spare Parts Procurement Reference No: OFAG-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልፅና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን 25/01/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኘው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኘው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት የውሀና ፍሳሽ ባለስልጣን የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር ግዥ እና የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በ2017 በጀትአመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ