Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሰፈረ ሠላም ቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሰፈረ ሠላም ቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመጀመሪያ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ
The National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Bidders for Interior Design and Renovation Works and Different Types of Electric Materials
INVITATION FOR BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the following purchasing items: S. No.
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 እውቀት ለፍሬ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመስሪያ ቤቱ ስራ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 እውቀት ለፍሬ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመስሪያ ቤቱ ስራ አገልግሎት የሚውሉ፡- የሎቱ አይነት
Edify an International Not for Profit Organization Invites External Audit Firms to Submit Offers for the Annual External Audit Service for the Year 2024(Covering the Period from October 1, 2023- September 30, 2024
NATIONAL CALL FOR TENDER Edify an international Not for profit organization invites external Audit firms to submit offers for the
TEAM AND TEAM INTERNATIONAL Invites Eligible Bidders to Procure Disposable Sanitary Pads, Reusable Cotton Sanitary Pads, Laundry Soap 250gram, Medicated Soap 70gram, Locally Manufactured Underwear in Small, Medium, and Large Sizes, Pouches
INVITATION TO TENDER TENDER REFERENCE NO T&TI/E0053/2024 SUPPLY OF MHM (Menstrual Hygiene Management) MATERIAL Team and Team International has secured
የጁስ መበጥበጫ እና መሙያ ማሽን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ይርጉ ጎሳዬ እና የፍ/ባለዕዳ ሳፊ ጁስ ማኒፋክቸሪግ ኃ/የተ/የግ/ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ማህበር መካከል
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies FOR THE Procurement of PEST CONTROL SERVICE WASTE MANAGEMENT AND DISPOSAL SERVICE
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሸናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC), Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of 250,000 METRIC TON GRANNURAL UREA
ADVERTISEMENT The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated foreign currency to be used for the importation of Granular