Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ መረጃ የያዘውን

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ቋሚ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸሮች) ፤የመኪና ጎማ ፣የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የጽሕፈት መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸሮች) ፤ የመኪና ጎማ ፣

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የብርድ መከላከያ የጥበቃ ካፖርት፣ የዝናብ ልብስ፣ የቆዳ ጓንት፣ ሄልሜት፣ የአቧራ መከላከያ የአፍና አፍንጫ ማስከ፣ የአቧራ መከላከያ መነጽር /ጎግል/ የፕላስቲክ ጓንት እና ፕላስቲክ ቦቲ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የሀገር ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/94/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የብርድ መከላከያ የጥበቃ ካፖርት፣

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በወረዳ ሶስት የሚገኘው የአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና ሌሎች መገልገያ መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣ የደንብ ልብሶችና ብትን ጨርቆች እና ልብስ ስፌት፣ የህፃናት ምግቦች፣ የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዥ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2016 ዓ.ም የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶች የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃ፣ መሰተንግዶ፣ ህትመት፣ የሞንታርቦና ዲኮር አገልግሎት ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Ababa Water and Sewerage Authority Invites Interested Contractors Who Have WWC And/or GC Grade One Certificates to Participate Construction of the River Crossing for the Sewer Line at Yeka Tafo and the Main & Trunk Sewer Line at Bole Arabsa 5 & 6 Condominium Housing Site and the Construction of the Bole-Arabsa Sewer Pump Station & Supply and Installation of Pressurized Sewer Line Works

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለክልሉ አርሶ አደሮች አገልግሎት የሚውል የአፈር ማከሚያ ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለክልሉ አርሶ አደሮች አገልግሎት የሚውል የአፈር ማከሚያ ኖራ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ከአሸናፊ

Ethiopian Electric Power Invites Sealed Bids from Eligible Bidders to Procure Excavation and Shoring Work for the Ethiopia Electric Power Headquarters Building Project Works Include Temporary Shoring, Dewatering, Bulk Excavation, Demolition, and Relocation of Existing Structures and Utilities on Site

በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ የገላን ጉዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ወረዳው ስር ለሚገኘው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያየ የጽህፈት መሳርዎች፣ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችና ኤሌክትሮኒክሶችን በግልጽ ማስታወቂያ በሎት ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለማግዛት ይፈልጋል