Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fcaf056d-0db3-41ac-8057-217756e5ed89/open Reference Number: LDI-NCB-G-0071-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: LDI@123/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Livestock Development Institute: Procurement of Drinking Water Bottled 1/2 Litter
Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በቡሬ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስርጉት ምናሴ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ካሳሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 189536 በ9/10/2015
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 031 ፣ 032 ፣ 033 ፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት ኃይሌ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ተናኜ ኃይሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
G+3 ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አምባቸው ሐጎስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ሐጎስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
DELTA Petroleum Plc is Inviting Qualified Companies to Submit Sealed Bids for Developing DELTA Fuel Card System
INVITATION TO TENDER FOR DEVELOPING DELTA FUEL CARD SYSTEM AND USAGE DEPLOYMENT DELTA Petroleum plc is inviting qualified companies to
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የአገልግሎት እና ዕቃ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ውል በማስገባት አገልግሎት መጠቀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች በሎት የተከፋፈሉትን
ደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ምርት ዘመን በተለያዩ ቦታዎች የተመረተውን ምርጥ ዘር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር00 1/አገልግሎት/17 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ለ2016/2017 ምርት ዘመን በተለያዩ ቦታዎች የተመረተውን ምርጥ ዘር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት
የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችና ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የተለያየ አቅርቦቶች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችና ለተማሪዎች
የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር 2 መኪና ብራንዳቸው (brand) ቶዮታ ኮሮላ ክሮስ ሀይብሪድ 2023-4 (Toyota Corolla Cross Hybrid 2023-4)/ ቶዮታ ሱዙኪ ግራንድ ቭታራ ሀይብሪድ 2023-4 (Toyota Suzuki Grand Vitara Hybrid 2023-4)/ ቱክሰን ሀይብሪድ 2023-4 (Tucson Hybrid 2023-4)/ ቢዋይዲ ፊሪጌት 07 ፕለጊን ሀይብሪድ 2023-4 (BYD Frigate 07 Plugin Hybrid 2023-4 የሆነ በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው የመኪናው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር 2 መኪና ብራንዳቸው (brand) ቶዮታ ኮሮላ ክሮስ ሀይብሪድ 2023-4 (Toyota Corolla
የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11500 ኩንታል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የበቆሎሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውል Cement Grinding Aid በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/07/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውል Cement Grinding Aid በጨረታ አወዳድሮ