Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Sidama Bank Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Purchase of Attestation Service for Existing Bankers Realm (BR.NET) Core Banking System
BID INVITATION NOTICE FOR PRICE QUOTATION BID Ref. No:LOT-1: SDBS/CONSULTANCY/003/2024& LOT-2:SDBS/COUNTER/0020/2024 1. Sidama Bank invites all interested and eligible bidders
National Insurance Company of Ethiopia S.C (NICE) Hereby Invites Registered, Eligible, and Qualified Bidders for Excavation Protection (Shoring) Construction and Bulk Excavation Activity for the 3B+G+22 Office Building Situated at Arada Sub City Behind the Hager Fikir Theatre.
INVITATION FOR BIDExcavation Protection (Shoring) Construction and Bulk ExcavationBid Code: NICE/CON/ NO. 003/2024 National Insurance Company of Ethiopia S.C (NICE)
Ethiopian Maritime Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Security Service
Invitation to Bid LOT 18 : Procurement of Security Service (የጥበቃ አገልግሎት) Procurement Reference No: EMAA-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services
አግታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስቶክ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ብራንድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (ማለትም የሰንሎንግ አውቶብስ፣ የባይክ አውቶሞቢል፣ የጀንሊዮን ትራክስ፣ የግራንድ ታይገር ፒክ አፕ እና የባው ሚኒባስ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያአግታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አግታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስቶክ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ብራንድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (ማለትም የሰንሎንግ አውቶብስ፣ የባይክ አውቶሞቢል፣ የጀንሊዮን
Hijra Bank S.C Would Like to Invite Potential Suppliers to Submit a Sealed Bid for the Supply of an Electric Vehicle, Generator 10 KVA, and Promotional Material
INVITATION TO BID Bid Name: Electric Vehicle, Generator 10 KVA, and Promotional Material Hijra Bank S.C would like to invite
ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር አክሲዮኖችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 በመርካቶ
Ethiopian Sport Academy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Mobile Phone
Invitation for Bid Procurement of Mobile Phone Lot Information Procurement Reference Number: ESA-NCB-G-0160-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Mobile Phone
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የውጪ ኦዲተር ሥራ ጨረታ ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መምሪያዎች አቅርቦትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችን /ዶዘር፣ ሎደር፣ ኤክስካቬተር እና የመሳሰሉ/ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚያገለግሉ የሃይቤድ/ሎውቤድ፣ የጭነት መኪና ከነተሳቢው ሃፍ ክሬን (haif Crane) እንዲሁም ኮንቴይነሮችን ለመጫን እና ለማውረድ የሚያገለግል የክሬን አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
የሃደቤድ/ሎውቤድ፣ የጭነት መኪና ከነተሳቢው እንዲሁም የክሬን አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦትና ሜካናዜሽን አገልግሎት ዘርፍ ለሚያከናውናቸው