Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ

አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በልደታ ክፍለ ከተማ መካኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን ለ2017 በጀት አመት አላቂ እቃ፣ የጽዳት እቃ፤ ቋሚ ዕቃ፣ የስፖርትና የሰራተኛ ደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በልደታ ክፍለ ከተማ መካኒሳ አካባቢ የመጀመሪያ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን ለ2017 በጀት አመት አላቂ እቃ፣የጽዳት እቃ፤ ቋሚ

የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ላይ ለመሳተፍ

Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Different Equipment

INVITATION FOR BID OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No.-OBOA/NCB/03/2017 Oromia Bureau Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and

የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2017 የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና ጥሬ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፈዲስ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2017 የመኪና መለዋወጫ፣ የፅህፈት መሳሪያ ቋሚ እቃዎች የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች እና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማህበር የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ለማስደረግ ይፈልጋል

የሂሳብ ምርመራ ሥራ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማህበር የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ለማስደረግ ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ከዚህ

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PlPE FOR UNDER GROUND WATER TUBE (HDP) የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ Black Hair Shampoo፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌትሪክ እቃዎች፣ ማስቲካ፣ ፕላንፕሌት፣ ቸኮሌት፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክስ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-2/2016 ዓ.ም.  በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PlPE FOR UNDER GROUND WATER

Information Network Security Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part

Invitation for Bid INSA Procurement of Spare Part 1RFQ18/2017 Lot Information Procurement Reference Number: INSA-NCB-G-0282-2016-PUR Object of Procurement: INSA Procurement

የወላይታ ልማት ማህበር የኦዲት አገልግሎት፣ ሞተር ሣይክል፣ አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ ማይካ ወንበርና ጠረጴዛ ግዥ፣ የመፅሔት ህትመት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቶ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ወልማ 03/2024 እ.አ.አ የወላይታ ልማት ማህበር ሎት 1 የኦዲት አገልግሎት ግዥ በድጋሚ፣ ሎት 2 ሞተር ሣይክል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገ/ኢ/ልት/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኘውን መስሪያ ቤቶች የፅህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ጎማዎች ከእነ ከለመዳሪ፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (Furniture) እና የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማዛት ይፈልጋል