Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The United Nations Development Programme (UNDP) Invites Eligible Bidders to the Procurement of National Consultant for Developing a Green Climate Fund Operational and Programming Manual
UNITED NATIONS DEVELOPMENT PROGRAMME (UNDP) IC – INDIVIDUAL CONTRACTOR No Brief Consultancy/Job Post Contract Туре Procurement Ref. No. Web-link to
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር YCFCU/24373/16 የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለላንድ ክሩዘር ተሽከርካሪ ጎማ ቁጥር 7.50R16/8PLY ለላንድ ኩሩዘር ፕራዶ ተሽከርካሪ
Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply of Different Electrical and Mechanical Spare Parts for Zemen Bank HQ Building Management Activities
Invitation to Bid International Competitive Bid (ICB) Bid Ref No.: Re-ZB/19/24 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for
Gift Trading Plc. Would Like to Invite Qualified Consultants to Assess its Export Performance in Terms of Both Volume and Value by Streamlining its Export Business Operations
Gift Trading Plc. would like to invite Qualified Consultants to assess its export performance in terms of both volume and
Bunna Bank S.C (BB) Invites Stationery Items, Cleaning Items, Printed Items & Demolishing, Refix, Supply, and Construction Work of Aluminum, Counter Work, Guard House, and Strong Room
BUNNA BANK Invitation to Local Competitive Bid -no. – BB/032/2024 Bunna Bank S.C (BB) invites all interested and eligible bidders
ሲንቄ ባንክ የመኖሪያ ቤት፣ ኢንኩቤተር የሰው እና የዕቃ ጭነት ባጃጅ፣ የጤፍ መውቂያ፣ የዳቦ መጋገሪያ፣ የቴራዞ መስሪያ ማሽን ከ300 ምጣድ ጋር፣ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን እና የእርሻ ትራክተር ንብረቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታቂያ ቁጥር 001 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን
ኦሞ ባንክ አ.ማ. የወልቂጤ ዲስትሪክት ለብድር መያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90-98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድር መያዣ የያዛቸውን
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት፣ ሮያል ተች ደብተር እና ጆንያ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት፣ ሮያል ተች ደብተር እና ጆንያ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
WaterAid Ethiopia Hereby Invites Eligible Bidders to Supply and Installation of Solar Powered Water Pumping System in Goro Hido
BID INVITATION FOR THE SUPPLY AND INSTALLATION OF SOLAR POWERED WATER PUMPING SYSTEM in GORO HIDO Ref: WAE/GHSP/HO/OB/24/00014 WaterAid is