Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የበቆሎሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11500 ኩንታል በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ለዚህ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአንዱ

የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11500 ኩንታል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት

ስኬት ባንክ አ.ማ. በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፀውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፁትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲዳማ ክልል አሮሬሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች የቢሮ ወንበርና ጠረጴዛዎች እና የጽህፈት ቤት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ክልል አሮሬሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ 24 /ሃያ አራት/ ሴ/መ/ቤቶች በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚውል የጋራ

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 ኬኛ የግብርናመሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ተጫራቾችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ህ/ተ/በጎ/ፈ/ማ/ኮ/ህ 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የሲዳማ ክልል ም/ቤት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ የጽ/መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የሲዳማ ባህላዊ ልብስ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ ክልል ም/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ ሎት 1 የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት ዕቃ፣ ሎት 3

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of ID Cards, ID Card Printing Ribbons, ID Card Printing Lamination, Badge Lanyards with Hooks, and Badge Holder Case

ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ዘይት፣ የደንብ ልብስ፣ ልብስ ስፌት፣ የመኪና ሰርቪስ የሚያደርግ ጋራጅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ ዕቃዎችን ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Chanka Gidamii Asphalt Concrete Road Project

Bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-074/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Chanka Gidamii Asphalt