Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ማህበር PVC Resin, PVC Stabilizer, Black Master Batch, Blue Master Batch & Yellow Master Batch ለመግዛት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር APF/04/2017 Local የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ሲሆን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት እነ ወ/ሮ የሽ ኃይሌ (3) ሰዎች እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ተዋበች ገ/ጊወርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የስፌት መኪና ሰርቪስ ማድረግ እቦታው ድረስ መጥቶ የሚያይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የስፌት መኪና ሰርቪስ ማድረግ እቦታው ድረስ መጥቶ በማየት መወዳደር ይቻላል Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0818-2016-PUR Object
Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Items
Invitation for Bid Procurement of Food Items at Gondar Lot Information Procurement Reference Number: EHA-NCB-G-0084-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚሊሻ ጽ/ቤት ለሰላም አስከባሪና የሚሊሻ አባላት አገልግሎት የሚውሉ ጫማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚሊሻ ጽ/ቤት ለሰላም አስከባሪና የሚሊሻ
በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የመኪና ጎማዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል እና የደንብ ልብስ የንግድ ድርጅትና ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የመኪና ጎማዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች
FDRE Civil Service Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cafeteria Service
Invitation to Bid Lot 8- Procurement of Cafeteria Service Procurement Reference No: CSC-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
5 የተለያዩ መጠን ባለ (6 ሜ እና ባለ 12 ሜ) ኮቲነሮች፣ ኮምፕሬሰር፤ 100 የከባድ መኪና እስፖንዳ፣ 39 የስፖንዳ ፒላር 400 ያገለገሉ የከባድ መኪና ጎማዎች እና ሎቤድ ትሬይለር ትራክ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዜድ ኬ የጥበቃ አገልግሎት እና የሰው ኃይል አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ አረኪድ ቢዝነስ ግሩፕ መካከል ስላለው
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ትም/ፅ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁ-2 ት/ቤት ለ2017 ዓ/ም የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪዎች፣ ህትመት፣ የትምህርት መሣሪዎች፣ የፅዳት መሣሪዎች፣ ለማሽነሪ እና ለተገጣጣሚ ቋሚ፣ እድሳት እና ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ትም/ፅ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁ-2 ት/ቤት