Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation to Bid Lot 338 አገር አቋራጭ የመኪና ተሸከርካሪ ኪራይ ከወልቂጤ ወደ ዋና ግቢ እና ከዋና ግቢ ወልቂጤ እንዲሁም ከእምድብር ወደ ዋናው ግቢ ከዋናው ግቢ እምድብር ለዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች በመንግስት የስራ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አገር አቋራጭ የመኪና ተሸከርካሪ ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ደረጃ ያላሟሉ ጋልቫናይዝድ የቤት ክዳን ቆርቆሮ መስሪያ ጥሬ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታውቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/016/24 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የጭነት ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በዶዶላ ከተማ መስተዳደር የሚገኘው የዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2016 በዶዶላ ከተማ መስተዳደር የሚገኘው የዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (DODOLA SPECIAL BOARDING SECONDARY SCHOOL)

Alert Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water & Soft Drink

Invitation to Bid Procurement of Water & Soft Drink Procurement Reference No: ASH-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት አመት መገልገያ የሚውሉ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፕላንትና የማሽነሪ ጥገና እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ መድሃኒቶች፣ የላብራቶሪ ርኤጀንቶች፣ የህክምና ቋሚ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክሶችን እና የማሽነሪ ጥገና እንዲሁም የካፍቴሪያ ጨረታ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማጫረት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እና አስመጪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶች ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረከት ወረዳ የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቦርድ እቃዎች፣ የፓንፕ መለዋወጫ፣ የጽዳት እቃ፣ የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የቧንቧ እና የውሃ እቃዎችን ለጽ/ቤቱ አገልግሎት እንዲውሉ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vegetables and Fruits

Invitation to Bid Lot 17: Procurement of Vegetables and Fruits Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን የጥገና አገልግሎቶችን ለአንድ አመት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፦ 001 በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለተጫራቾች

የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የሰራተኛ ሰርቪስ መኪናዎችን ኪራይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገባት እና ለመግዛት ይፈልጋል

የመጀመሪያ ዙር ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወ13 ጀሞ 1 አከባቢ የቡርቃ ዋዮ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀተ ዓመት የሚገዙ ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወ13 ጀሞ 1 አከባቢ የቡርቃ ዋዮ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀተ ዓመት የሚገዙ ዕቃዎች 1. አላቂ የቢሮ