Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት በቢሾፍቱ ከተማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሆቴል አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ከተማ Lot Information Procurement Reference Number: PEA-NCB-NC-0153-2016-PUR Object of Procurement: የሆቴል አገልግሎት ግዥ
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘይት እና ቅባት በዘርፉ ብቃት ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ….ዕ.ት.ድ/003/2017 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለድርጅታችን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ቦርሳ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተማሪ ቦርሳ Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0073-2016-PUR Object of Procurement: የተማሪ ቦርሳ Description: የተማሪ ቦርሳ Award
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውሃ ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ-ልማት ጽ/ቤት ቦታን በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ በጀት ዓመት 2017 የጨረታ አይነት በልዩ ጨረታ ለገንዳ ውሃ ከተማ አስ/ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ከተማ ቦታን በሊዝ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም የተለያዩ የአርማታ ብረት ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ሰርዟል
የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ መሥሪያ ቤታችን የተለያዩ የአርማታ ብረት (Reinforcement Bar) ለመግዛት በግዥ መለያ ቁጥር GN-002/2017 ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም
በዶዶላ ከተማ መስተዳደር የሚገኘው የዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2016 በዶዶላ ከተማ መስተዳደር የሚገኘው የዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (DODOLA SPECIAL BOARDING SECONDARY SCHOOL)
Alert Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water & Soft Drink
Invitation to Bid Procurement of Water & Soft Drink Procurement Reference No: ASH-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት አመት መገልገያ የሚውሉ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፕላንትና የማሽነሪ ጥገና እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ መድሃኒቶች፣ የላብራቶሪ ርኤጀንቶች፣ የህክምና ቋሚ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክሶችን እና የማሽነሪ ጥገና እንዲሁም የካፍቴሪያ ጨረታ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማጫረት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት አመት መገልገያ የሚውሉ አላቂ የቢሮ እቃዎች፤ የደንብ ልብስ
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እና አስመጪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን