Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Kitchen Equipment
Invitation to Bid PURCHASE OF KICHEN EQUIPEMENT 2017 Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0023-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የገቢዎች ሚኒስቴር የሰራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የሰራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0026-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
Raya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Curtain
Invitation to Bid Lot 29 Procurement of (Curtain) መጋረጃ Procurement Reference No: RU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
Ethiopian Sport Academy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Human Drug
Invitation to Bid PROCUREMENT OF HUMAN DRUG /የህክምና መድሃኒት ግዥ/ Procurement Reference No: ESA-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
Ethiopian Sport Academy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Workers Uniform
Invitation to Bid PROCUREMENT OF WORKERS UNIFORM/የሰራተኞች ደምብ ልብስ ግዥ/ Procurement Reference No: ESA-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ቋሚ ዕቃ፣ ደንብ ልብስ፣ ጽዳት ዕቃ፣ እስቴሽነሪ ዕቃ፣ ትራንስፖርት፣ የመኪና ዕቃ፣ መስተንግዶ፣ ልዩ ልዩ፣ ህትመት፣ የኮምፒውተርና ፕሪንተር እቃዎች ጥገና እና መለዋወጫ እና የተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ የሚሰሩ የዲኮር ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ መስተንግዶ ሎት 001 ቋሚ ዕቃ፣ ሎት 002 ደንብ ልብስ፣ ሎት
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ሎት 1. የጽሕፈት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመጸዳጃ ቤት እና ለቧንቧ ስራ አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/03/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመጸዳጃ ቤት እና ለቧንቧ ስራ አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፤
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ስራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 9 የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ስራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ