Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 አጸደ ሕጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የደንብ (የስራ ልብስ)፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የሕክምና እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ለፕላንት ማሽነሪ መሳሪያዎች መግዣ እንዲሁም ለሕንጻ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ እቃዎችን በመጀመሪያ ዙር በሚወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ት/ቤቱ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አፍ አን/ቁ.2/አጸ/ህጻ/የመ/ደ/ት/ቤት/01/2017 ዓ.ም የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 አጸደ ሕጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ተማሪ ማራማዊት ሰለሞን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አለሙ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥራ አሰኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2016 ዓ.ም. በጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥራ አሰኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች
የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወጋገን ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኤንስሪ ኤች ትሬዲግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 30/2016 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጽህፈት መሣሪያ፣ የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ፈርኒቸሮች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ሞተር ሣይክልሎች፣ የመንገድ ስራ ለመግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የሚውል በግልጽ ጨረታ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች
የገቢዎች ሚኒስቴር የኩላንትና የኦይል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የኩላንትና የኦይል ግዥ Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0044-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የተለያዩ የሰራተኛ አልባሳት፣ ሸሚዝ፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እና ሹራብ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 033/2016 ዓ.ም ድርጅታችን የተለያዩ የሰራተኛ አልባሳት፣ ሸሚዝ፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ