Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አለምነሽ ዘላለም እና በፍ/ባለዕዳ መቶ አለቃ ታደሰ ቂጤሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት

Ethiopian Red Cross Society Would Like to Extend the Opening and Closing Date of a Bid

Extension to Bid Ref No- ERCS/SV/004/24 Ethiopian Red Cross Society would like to notify the extension of Bid Ref No-

University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery

Invitation for Bid Stationery ሲነር ላይን 50 ሉክ ደብተር Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0070-2016-PUR Object of Procurement: Stationery ሲነር

የግራዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች እቃዎች እና ጎማዎች፣ የበሰለ ምግብ ለህግ ታራሚዎች እና ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች፣ የተለያዩ የአትክልት ዘሮች፣ የደንብ ልብሶች፣ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶች በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያቤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የገበያ መር ሳኒቴሽን የሚያስፈልጉ ኮንክሪት ስላቭ ለማምረት የማምረቻ መሳሪያዎችን ግብዓቶች እና ግብዓቶቹን ለማምረት የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የገበያ መር ሳኒቴሽን የሚያስፈልጉ ኮንከሪት ስላቭ ለማምረት የማምረቻ መሳሪያዎችን ግብዓቶች እና ግብዓቶቹን

Ethiopian Sugar Industry Group (Omro Kuraz No-2 Sugar Factory) Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (FOB Djibouti) of Small Scale Whole Stalk Cane Harvesting Equipment with a Minimum Daily of 210-ton Cane

የቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል በመርባት ላይ ላሉ ዶሮዎች መኖነት የሚውል ጥራቱን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ በቆሎ፣ የኑግ ፋጉሎ፣ የአኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ፉርሽካ፣ ፉርሽኪሎ፣ እስታርተር ፕርሚክስ፣ ለየር ፕረሚክስ ሚትዮኒን ላዮሲን ወቅታዊ ምርት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል በመርባት ላይ ላሉ ዶሮዎች መኖነት የሚውል ጥራቱን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ በቆሎ፣ የኑግ ፋጉሎ፣

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የአይሲቲ ዕቃዎች እና የሳይበር ደህንነት መጠበቂያ ሶፍትዌሮች አቅርቦት ከነገጠማው ለምግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር፡- RE-FHC/NCB/PG/08/11/2016 የአይሲቲ ዕቃዎች እና የሳይበር ደህንነት መጠበቂያ ሶፍትዌሮች አቅርቦት ከነገጠማው ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን