Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ መረጃ የያዘውን

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder.                                                                 LOT-1 S.N             Description

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም

ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰበታ መርሐ ዕውራን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 መደበኛ በጀት የተለያዩ የምግብ አይነቶችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ስተሽኔሪ (የጽህፈት መሳሪያዎች)፣ የተማሪና የሰራተኛ ደንብ ልብስ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሰበታ መርሐ ዕውራን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 መደበኛ በጀት የተለያዩ የምግብ አይነቶችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ስተሽኔሪ (የጽህፈት መሳሪያዎች)፣ የተማሪና

የሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ቁጥር ሐም 19 001/2017 የሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤት በ 2007 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን UPS በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት ዋጋ ከቫት

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋጡማ አቡበከር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሊድ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ

የባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቶነሮች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የግንባታ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብሶች እና የልብስ ስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቶነሮች፣  ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት

በሸገር ከተማ አስተዳደር የቡራዩ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የማሽነሪና የመኪና ጎማዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር -01/2016 በሸገር ከተማ አስተዳደር የቡራዩ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች፣  ለማዘጋጃ ቤቱ እና ለውክልና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች የመረጃ ቴክኖሎጂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመፀዳጃ ቤት ጥገና ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል ጎማ እና የመኪና ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚሆን ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid LOT-28 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚሆን ቁሳቁስ ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና በሰሜን ጎንደር አይበገሬ /SEGORP/ ፕሮጄክት በተገኘ በጀት፣ የልማት መሳሪያ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሶላር፣ የግንባታ ማቴሪያል፣ ፈርኒቸር፣ የተዘጋጀ ቱታ እና ቦቲ ጫማ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት ዓመት