Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የበደሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ የሆኑ ነጋዴዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የበደሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ መድኃኒትና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣መገናኛ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ምግብ ነክ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣
በውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የድሪሊንግ እና የግራውንቲንግ ፕላንት ማሽን ለሚገኙ የቁፋሮ ሪግ ማሽን ለአገር ውስጥም ሆነ አለም አቀፍ ጨረታ ለሚወጡ ግዥዎች ስፔስፊኬሽን ዶክመንት የሚያዘጋጅና የሚገመግም ባለሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎች በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 01/2017 በውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የድሪሊንግ እና የግራውንቲንግ ፕላንት ማሽን (Core drilling
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for the Procurement of Casein Glue and C02 Gas
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ኮምፒውተር ብዛት 7 (ሰባት)፣ ፕሪንተር ብዛት 5 (አምስት)፣ ላፕቶፕ ብዛት 2 (ሁለት) ፣ ፕሮጀክተር ብዛት 1 (አንድ) እና External Hard Disk ብዛት 2 (ሁለት) ዕቃዎች፣ ለላብራቶሪ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች ማለትም Stiffness Tester ብዛት 1 (አንድ)፣ Tensi Enter Strength Tester ብዛት 1 (ስንድ)፣ Roughness Tester ብዛት 1 (አንድ) እና Audiometer ብዛት 1 (አንድ)፣ ከምሱር (eyelet) ብዛት 1,500,000 አና የእቃ ማሰሪያ ቃጫ (String for Packing) ብዛት 2,000 ኪ.ግ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በጨረታ አንድ (ሎት 1)፡– ኮምፒውተር ብዛት 7 (ሰባት)፣ፕሪንተር ብዛት
የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2017 ዓ.ም ለዐቃቢያን ሕግ ሰርቪስ አገልግሎት የኪራይ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ኢንሹራንስ፣ የቢሮ ፅዳትና ውበት፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2017 ዓ.ም ለዐቃቢያን ሕግ ሰርቪስ አገልግሎት የኪራይ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ኢንሹራንስ፣ የቢሮ ፅዳትና ውበት፣ የመኪና
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ5 ዓመት ስትራቴጅክ ፕላን እና የሰው ኃይል መመሪያ ቁጥር 59/2016 ያልተካተቱ መደቦችን እና ዩኒዬኑ ቀድሞ እየሠራባቸው ያሉ መደቦችን ለማስጠናት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ5 ዓመት ስትራቴጅክ ፕላን እና የሰው ኃይል መመሪያ