Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም  

ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ጥናት፣ ቁፋሮ፣ ልማት እና የፓምፕ ተከላ ሥራ የሚያከናውን ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለሶስተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 031/2016 ዓ.ም ድርጅታችን መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ

Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent

Invitation to Bid Procurement of Car Rent ፒካፕ ዳብል ጋቢና Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0026-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የEnterprise Resource Planning (ERP) ስርዓት ለመተግበር ያመች ዘንድ የአማካሪ ቅጥር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 032/2016 ዓ.ም ድርጅታችን የEnterprise resource Planning (ERP) ስርዓት ለመተግበር ያመች ዘንድ የአማካሪ

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ Pocket Balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyester Sewing Thread፣ Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት፣ የእይታ መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ መነፅር እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent

Invitation to Bid Procurement of Car Rent ሃርድ ቶፕ /ማርክቱ/ Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0025-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ መድሃኒት እና የህክምና መለያ እቃዎችን አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ለ 1 (አንድ አመት) ውል ይዞ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 003/2017 ዓ.ም ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ መድሃኒት እና የህክምና መለያ እቃዎችን አወዳድሮ አሸናፊ

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና ጥገና፣ የመኪና ጎማ እና የመኪና ካለመደሪያ፤ የሞተር ሳይክል ጎማ እና የሞተር ሳይክል፣ ካለመዳሪያ የሠራተኞች ደንብ ልብስና የስፌት ዋጋ፣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ፤ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የንጽህና መሳሪያዎችን፤ ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን፤ የቴክኒክና ሙያ መሰልጠኛ እቃዎችን፤ የግንባታ እቃዎችንና የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሰበታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፤ ደንብ ልብሶች፤ የመኪና ጎማዎችን፤ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል