Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-03: የማገዶ እንጨት ግዥ Procurement Reference No: WCU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ፀደይ ባንክ እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ አለማየሁ ታደሰ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ አለማየሁ ታደሰ
ዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት የጨረታው መዝጊያ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ
ማረሚያ ነሐሴ 21 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 32 ላይ የዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (DODOLA
CARE Ethiopia is Seeking Eligible & Competitive Bidders to Select National Radio for Awareness and Demand Creation on Catalyzing the Market for Menstrual Health Products in the Ethiopia Project
Bid Invitation to select national Radio for awareness and demand creation on catalyzing the market for menstrual health products in
ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል አትክልት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-02: ለተማሪዎች ምግብ የሚውል አትክልት ግዥ Procurement Reference No: WCU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
አም ኤላ አክሲዮን ማኅበር የ2016 ዓ.ም አመታዊ ሂሳብ በውጭ ባለሙያዎች ሂሳቡን ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አም ኤላ አክሲዮን ማኅበር የ2016 ዓ.ም አመታዊ ሂሳብ በውጭ ባለሙያዎች ሂሳቡን ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ
Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) Invites Eligible Bidders to the Procurement of Medicine Supplies
RE-INVITATION TO TENDER FOR MEDICINE SUPPLIES Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) is a national, non-political, non-religious, and non-governmental organization (NGO)
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ጥሬ እህል ለ2017 በጀት ዓመት ከመስከረም 2017 ዓ/ም እስከ የካቲት 30/2017 ዓ/ም ድረስ ለህግ ታራሚዎች ከቀለብ የሚል የሚሆን የምግብ ጥሬ እህሎች ለመግዛት ይፈልጋል
ሶስተኛ 3/ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ጥሬ እህል
የሃሌሉያ ቅድመ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤት የአላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የቋሚ ዕቃ፣ የትምህርት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የህንፃና ቁሳቁስ ጥገና እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡–ግ/ጨ/ሃ/የመ/ደ/ት/ቤት 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 5 ስር የሚገኘው የሃሌሉያ ቅድመ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት