Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ዕቃዎች አወዳድሮ መድኃኒት፣ የምርመራ ሪኤጀንት፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና ማሽነሪዎች አኩፕመንት፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክል፤ ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን አፀደ ህፃናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የትምህርት ዘመን የሚያስፈልጉ ዕቃዎች የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ጫማ፣ ፈርኒቸሮች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን አፀደ ህፃናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የትምህርት ዘመን የሚያስፈልጉ ዕቃዎች፡ ማለትም

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ቋሚ እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ትራንስፖርት፣ ህትመት፣ መጽሐፍ፣ መስተንግዶ፣ የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዢ መለያ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ ኬብል ተጠቅልሎ የመጣባቸው የተለያዩ መጠን ያላቸው ኬብል ተሸካሚ ብረቶች እና ከግንባታ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኤሌክትሪክ ኬብል መጠቅለያ ብረቶች እና የግንባታ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ቦለኢፓ /ንማግጨ/01/2017 በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቦሌ

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የሞተር መለዋወጫ፣ የቢሮ ዕቃ ወይም ፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ግዥ ባቀዱት መሰረት ለክ/ከተማ በስሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር አፄ ናኦድ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ግዥ የሚያስፈልገውን የተለያዩ አላቂ የትምህርት፣ አላቂ የቢሮ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የስፖርት እቃዎች፣ አላቂ የህክምና የህንፃና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ እቃዎች እና የማባዥያ ማሽን ጥገና፣ የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

በምዕራብ ወለጋ ዞን የሰዬ ኔሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ

ማረሚያ ዓርብ ነሐሴ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 41 በምዕራብ ወለጋ ዞን የሰዬ ኔሌ ወረዳ ገንዘብ

ECAFCO S.C. Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Various Furniture Machinery

INVITATION FOR BID TENDER NO. ECAFCO S.C. NO. 001/2017 ECAFCO S.C. invites all interested and eligible bidders to participate in

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን ብቃት ባላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የገዥ መለያ ቁጥር 001 በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን፣ ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት 2