Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. G+4 እና G+2 ለሆቴል አገልግሎት የተገነባ ህንጻ፣ መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ G+2 ቪላ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፤ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊኒየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የትምህርት አላቂ እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃ፣ ቋሚ እቃ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊኒየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ ስራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት1-የትምህርት አላቂ እቃዎች፣
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ (ስቴሽነሪ) እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ እቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ ሎቶች
የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በከተማው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ቋሚ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር) የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እና የቋሚ አላቂ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ እንዲሁም የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ የስልጠና እቃዎችን አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በከተማው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ቋሚ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ፣
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በግልፅ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የተለያዩ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎቶችን በ2017 በጀት አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ኢ/ቴ/ል/ቢ/ግ/ጨ/ቁ-001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትንለመ/ቤቱ አገልግሎት
የካ አባዶ ቅ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአንድ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የካ አባዶ ቅ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተቀመጠውን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የሚመለከታቸው ድርጅቶች ከዚህ
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች በ 2017 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት