Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የገቢዎች ሚኒስቴር የኩላንትና የኦይል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የኩላንትና የኦይል ግዥ Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0044-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የተለያዩ የሰራተኛ አልባሳት፣ ሸሚዝ፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እና ሹራብ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 033/2016 ዓ.ም ድርጅታችን የተለያዩ የሰራተኛ አልባሳት፣ ሸሚዝ፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ
በአዲስ ከተማ ክተማ ገሊላ ቅድመ እንደኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክተማ ገሊላ ቅድመ እንደኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ሎት 1 የሠራተኞች
ካሜቲ የበጎ አደራጎት ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት ሐሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Kcho001/2016 ካሜቲ የበጎ አደራጎት ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት ሐሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በቤቶች ግ/ማ/ማ ግ/ቤት አድራሻ አዲስ አበባ የሚገኙ አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶች የሳኒተሪ እቃዎች፣ ሲቪል የግንባታ እቃዎች፣ የተለያዩ ስክራፖች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በቤቶች ግ/ማ/ማ ግ/ቤት አድራሻ አዲስ አበባ የሚገኙ አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶች ሎት 1 የሳኒተሪ እቃዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባት ሞኒተሪንግ ቻርት ህትመት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባት ሞኒተሪንግ ቻርት ህትመት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ
ECAFCO S.C. Has Intended to Invite All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Various Furniture and Electronics Materials
INVITATION FOR BID TENDER NO. ECAFCO S.C. NO. 002/2017 ECAFCO S.C. has intended to invite all interested and eligible bidders
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች የምግብ ፍጆታ የሚሆን የምግብ አቅርቦት እና ሌሎች አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች የምግብ ፍጆታ የሚሆን፡ የምግብ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍት ህትመት አገልግሎት ግዥ፣ የሞተር ሳይክል ግዥ እና ስታስቲካል መሰብሰቢያ መጠይቅ ለመፈጸም በስራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01 ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትም/ቢሮ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከተለያዩ የበጀት