Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው የሚገነቡ ግንባታዎችን በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮች ማህበራት እና አማካሪ ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በከፍለ ከተማው የሚገነቡ ግንባታዎችን በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮች ማህበራት እና አማካሪ ማህበራትን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ጽጌረዳ አምበሉ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰለማዊት ገ/ፃዲቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አሸናፊ አበጀ ወሌ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማህሌት ገብረመድህን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ብግጨ/04/17 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምዕራብ ወለጋ ዞን የቡቤ ሆስፒታል ጽ/ቤት ለ 2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ የሰው መድሐኒቶች፣ የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ለህመምተኞች የምግብ አቅርቦት፣ የጽዳት መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ፍራሾች፤ ብርድ ልብስ፤ አንሶላ እና ትራስ፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የቡቤ ሆስፒታል ጽ/ቤት ለ 2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ የሰው መድሐኒቶች የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎች የተለያዩ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን ለሕዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ የግንባታ ጥገና ሥራ ደረጃቸው GC 8፣ BC 8 እና በላይ ያላቸውን ሥራ ተቋራጮችን የሰው ኃይልና ሙሉ ጉልበት አስችሎ ማሠራት እና ለዚሁ አዳራሽ ጥገና ሥራ አገልግሉት የሚውሉ አሽዋ ፣ 02 ጠጠር፣ ሲሚንቶ፣ ሴራሚክ፣ ዘኮሎ፣ የኮርኔስ ፕላስቲክ እና ፌሮ /የግንባታ ብረት/ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል አቅራቢ ድርጅቶችን በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን
የሰዴንሶዶ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት አመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር)፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ ጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ/ም የሰዴንሶዶ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት አመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና በስሩ ላሉ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ጎማ እና ላፕቶፕ ኮምፒውተር ግዥ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/ብግጨ/002/17 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የኮንስትራክሽን እና የውሃ እቃዎች ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ብግጨ/01/17 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የኮንስትራክሽን እና የውሃ እቃዎች ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት