Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት

የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል

RE-INVITATION FOR BID Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) invites all interested and eligible bidders to participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport as per the

Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ የችግኝ ጣቢያ ቁሳቁሶች እና የተለያዩ የንብ ቀፎዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የተለያዩ የችግኝ ጣቢያ ቁሳቁሶች እና የንብ ቀፎ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 304/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ግብርና ቢሮ

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አየነው ጋሻው አፈተከሳሽ ማሽን ተራ ዶትኮም ትሬዴንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር መካከል ስላለው አፈፃፀም

INVITATION TO EXPRESSION OF INTEREST

ethiotelecom(Feb 19, 2026)                                  

Dire Dawa Polytechnic College Would Like To Notify Amendment On RFB Reference No.: ET-DDPOLYTECHNIC-477613-GO-RFB

Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) Addis Zemen(Feb 19, 2026) Amendment to Specific Procurement Notice for Request for BidsGoods (Two-Envelope Bidding Process)

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአውቶሞቢል መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አየነው ጋሻው አፈ/ተከሳሽ ማሽን ተራ ዶትኮም ትሬዲንግ ኃየተየግ/ማህበር መካከል ስላው አፈፃፀም ክስ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ አግደው እና የፍ/ባለዕዳ እነ እስክንድር ሽመልስ መካከል ስላለው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስልጠና ማዕከል በ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች ግዥ መግዛት ይፈልጋል

የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮምፒዩተር እቃ፣ መጻህፍትና የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት እቃ፣ እስፔር ፓርት፣ ምግብ ነክ ኮንስትራክሽን፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል