Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Awash Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Works

Addis Zemen (Jun 22, 2025) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER BID,AB-39-2024/25. 1. “Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply, delivery, installation,

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባ/ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ለአንድ አመት የሚቆይ የሰራተኞች ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ለአንድ አመት የሚቆይ የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡- 07/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባ/ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ለአንድ አመት የሚቆይ የሰራተኞች ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣

የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምክንያት ንቃይ የእንጨት በሮች፣ ንቃይ የመፀዳጃ ቤት በሮች፣ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፣ አሉሙኒየም በርና መስኮት፣ ጠረጴዛዎች የወለል እምነበረድ እና የመሳሰሉት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምክንያት ንቃይ የእንጨት በሮች ንቃይ የመፀዳጃ ቤት በሮች፣ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፣ አሉሙኒየም በርና መስኮት፣ ጠረጴዛዎች የወለል እምነበረድ

ስፋቱ 144.75 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 21, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀኒ መስፍን እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዘካርያስ አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/188093 በ03/03/2015 ዓ/ም

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች