Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈም ከሳሽ አቶ ዘላለም ለገሰ እና በአፈ/ም ተከሳሽ አቶ ተስፋዬ ይስሃቅ መካከል ስላለው የአፈም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አዲስ ክ/ከተማ ፊላደልፊያ ቀበሌ
የተለያዩ ንብረቶች ሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሺያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አከተማ ክ/ከተማ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል
የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት (ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ ፣ የጭነት መኪና ኪራይ ፣ የዲኮር ኪራይ ፣ የህትመት ስራ ፣ መስተንግዶ ፣ ፈርኒቸር ጥገና ፣ የኤሌክትሮኒከስ ጥገና ዕቃ አቅርቦት ፣ የህንፃ ጥገና ዕቃ አቅርቦት እና የህንፃ እድሳት የእጅ ባለሙያ በኮንትራት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2016 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በአገልግሎት
Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Service
Invitation for Bid Procurement of Printing Service Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0118-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Printing Service
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ቋሚ ዕቃዎች ፣ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የእንስሳት ህክምና መድሀኒት ፣ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘር እና የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2016 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Supplies Radio Therapy
Invitation for Bid Electric Supplies Radio Therapy ኔትወርክ ዝርጋታ Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0059-2016-PUR Object of Procurement: Electric Supplies
Werabe Invites Eligible Bidders for the Procurement of Supply and Installation of Audio Conference System for Conference Hall 1
Invitation to Bid Supply and Installation of Audio Conference System for Conference Hall 1 Procurement Reference No: WRU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods
በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል እስቴሸነሪ ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-01 በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል lot one: እስቴሸነሪ፤ lot two የተሽከርካሪ ጎማ
Berhanena Selam Printing Enterprise Invites All Eligible Bidders for the Supply of Consumables, Cheque Printing Paper, Art Paper, and Lottery Paper for Printing Machine
RE ENDER NOTICS, NO.06/2024 Berhanena Selam Printing Enterprise invites all eligible bidders for the supply of Consumables, Cheque Printing paper,
በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 8 አስተዳደር የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ እና የጽዳት፣ ፈርኒቸር፣ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የሃይገር ኪራይ፣ የሞንታርቦ ኪራይ፣ የዲኮር ስራ፣ ህትመት ስራ፣ የጭነት መኪና፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ የጭነት መኪና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/20 በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 8 አስተዳደር በ2017 በጀት አመት አንደኛ ዙር የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ እና
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የሚገኘው የቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቄ/ጣ/ብ/የመጀመሪያና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የሚገኘው