Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6c9b8adc-c219-43ed-bb6d-c7ac12b955cb/open Reference Number: DKU-NCB-G-0074-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: DKU-NCB-G-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
Debark University: Procurement of Laboratory Supply
Government (Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/90dceb57-9325-47fa-94bc-f72a608169b9/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0051-2018-PUR Object of Procurement: LOT- 45 ድጋሚ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የጀኔነተር ግሪስና የሞተር ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5835b0a9-66e5-4ee4-86f6-79cefb2c85bd/open Invitation to Bid WOREDA 06 LIVE STOCK MARKET CENTER CONSTRUCTION WORK Procurement
Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Woreda 06 Live Stock Market Center Construction Work
Government (Feb 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e93fb511-ce27-40b4-81dd-ad4e12aa6ff3/open Invitation to Bid የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: LK-NCB-G-0170-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ ጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሪክና የግንባታ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ፣ እቃዎች፣ ለሰራተኞች ሰርቪስ የሚሰጥ የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ
Ethiopian Investment Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Classer 250 Gram
Invitation for Bid Procurement Of Classer 250 Gram (የክላሰር ግዥ 250 ግራም) Lot Information Procurement Reference Number: EIC-NCB-G-0012-2017-PUR Object of
የመተማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት የጽ/መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃወች፣ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ የመተማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት ሎት
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid በድጋሚ ለ5ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-NC-0024-2017-PUR Object
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የደብረታቦር አጠቃላይ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዝቅተኛ ዋጋ ከሞሉ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የደብረታቦር አጠቃላይ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የኤሌክተሮኒክስ
The Somali Region, Lowlands Livelihood Resilience Project, Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of Medical Equipment
Request for Bids Goods (One-Envelope Bidding Process) Somali Regional State, Office of the President, Lowlands Livelihood Resilience Project, Loan No:
በደቡብ ጎንደር ታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ መሪ/ማ/ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማው ውስጥ የሚገኙትን የመኖሪያ፣ የድርጅት እና የመጋዘን ቦታዎችን በአዋጅ ቁጥር 721/2004 በደንብ ቁጥር 103/2004/ አንቀጽ 13/2 በመመሪያ ቁጥር 1/2005 አንቀጽ 17 በሚያዘው መሰረት በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሊዝ ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ መሪ/ማ/ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማው ውስጥ የሚገኙትን የመኖሪያ፣
የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የመኪና ጐማ ከነካላማዳሪው፣ የመኪና ዲኮር፣ የሞተር ብስክሌት ጐማ ከነካላማዳሪው፣ የብስክሌት ጐማ ከነካላማዳሪው፣ ህትመት፣ የቢሮ መገልገያ፣ የጽዳት እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የመኪና ጐማ ከነካላማዳሪው፣ የመኪና ዲኮር፣ የሞተር ብስክሌት ጐማ
Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Battery, Radiator & Car Decor
Invitation for Bid Ecta Procurements of Battery, Radiator & Car Decor 011/2017 Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0048-2017-PUR Object of