Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለብሄራዊ አቮካዶ ልማት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14 እና ባለ20 ሎት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14 እና ባለ20፣ የተለያዩ የእርሻ መሳሪያ እና የጥቁር ጥላ መረብ ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) Invitation Re-bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Supply and delivery of Modern Beehive

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 3,768 Modern Beehives to Various Zones and Woredas in East Wellega and Jimma.

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር

ሮሆቦት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ መድሃኒት እና ሪኤጅንት ጤና ጣቢያ መድኃኒት እና ሪኤጅንት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ መድሃኒት እና ሪኤጅንት ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (May 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት

Waliya Capital Goods Finance Business Share Company is Intended to Procure Dental & Maxillofacial CBCT Scan Imaging Machine and CNC Fiber Laser Cutting Machine

Addis Zemen (May 26, 2026) INVTAION TO BIDTENDER NO WCGFB-LCB-47/2018E.C Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is intended

The Oromia Bureau of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Limestone Packaging Sacks

Ethiopian Herald (May 26, 2026) Invitation for Bids (IFB)Procurement Ref.No.: ET-OROMIA-FSRP-545157-GO-RFBTo: All Suppliers with Renewed License Valid for the Year

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የጥበቃ ሥራ፣ የፅዳት ሥራ እንዲሁም የግቢ ውስጥ እና አካባቢ አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ በ Out Source በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ሂጅራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን