Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የሶዶ ዳጪ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተሮች በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸሮችን ፣ የመኪና ጎማ እና የሞተር ላይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2016 በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የሶዶ ዳጪ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተሮች በ2017 በጀት ዓመት የደንብ
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ፑል ስር ለሚገኘው የተለያዩ ፅህፈት ቤቶች ለ2017 በጀት ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2016 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ፑል ስር ለሚገኘው የተለያዩ ፅህፈት ቤቶች
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎችን ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ጎማ እና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/CBI/2017 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉትን
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው የተዘረዘሩትን የሁሉም አይነት ሳኒቴሪ የእጅ ዋጋ ስራዎች በግልፅ Piece Rate/ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DC/17-05B/gofa/ 0098/2016 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው
Godina Gujii Waajjira Maallaqaa Aanaa /A/ Sorraa Manneen Hojii Mootummaa Aanichaa Keessatti Argamaniif Bara Baajata 2017 Uffata Seeraa, Meeshalee Dhumoo Korboo Konkolaataa, Jenereeteroota, Galtee Qonnaa Fi Meeshalee Qonnaa, Mootora Saayikilii, Meeshalee Elekitiroonikisaa, Meeshalee Dhaabbii, Meeshalee KBLTO, Meeshalee Ijaarsaa, Meeshalee Barnootaatiif Maxxanisaalee Adda Addaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomitoota Wol-Dorgomisiisee Bituu Ni Barbaada
Caalbaasii Ifaa Bittaa Meeshaalee Godina Gujii Waajjira Maallaqaa Aanaa /A/ Sorraa manneen hojii mootummaa Aanichaa keessatti Argamaniif bara Baajata 2017
ኢትዮ ኦርጋኒክ ሲድ አክሽን የተባለ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ኦርጋኒክ ሲድ አክሽን የተባለ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የመኪና ጎማዎች የቤት ቆርቆሮ እና ሚስማር ሲሚንቶ ፈርንቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ የጃርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የመኪናና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ የጃርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት