Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Wide Horizons for Children (WHFC) Would Like to Engage an Authorized and Certified Audit Firm to Undertake the Audit of its Books of Accounts Based on the International Public Sector Accounting Standard (IPSAS) Preferably for the Coming Three Consecutive Fiscal Years Starting from the Year 2024
BID FOR EXTERNAL AUDIT Wide Horizons for Children (WHFC) is a child-focused, community/family empowering, US-based international humanitarian and development organization
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት የህንጻዎች ቀለም ቅብ እና ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት
The Ethiopian Media Council (EMC) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Provision of Services Related to the Annual Media and Journalists Award and Journalists Accreditation Services
Expression of Interest Media Award Guidelines The Ethiopian Media Council is the umbrella organization for more than 80 media houses,
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Distribution Board; Light Fixture፣ Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/78/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Distribution board: Light fixture
የስቲዲዮ ኮዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ዳዊት መኮንን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ታሪኳ ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ
የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት ቤት ሊቀጳጳሳት ዘካቶሊካውያን የቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት እና በፍ/ባለዕዳ ፈለማ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህባር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የቱኃን ማጥፊያ መድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የቱኃን ማጥፊያ መድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0029-2016-PUR Object of Procurement: የቱኃን ማጥፊያ መድኃኒት ግዥ
የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት የትምህርት ቤት ቦርሳ እና ደብተር አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቁሳቁሶችን ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆነ ህጋዊ ፈቃዴ ካላቸው አቅራቢዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል::
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sheet Metal and Other Materials
Invitation for Bid Sheet Metal and Other Materials (for Pico Hydro Power) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0530-2016-PUR Object of