Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ልዩ ልዩ መሳሪዎችን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡– 1. አላቂ
ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 1: የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: SPSH-NCB-G-0019-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ምስ/አዘ 21/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፡-ኢፕድ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ በመደበኛ በጀት ፕሮግራም በታቀፉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት አመት ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶችና የወንድና የሴት ጫማዎች፣ ለጽዳት የሚውል ቁሳቁስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና ለሞተር ሳይክል ግዥ እና ተዛማጅች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ በመደበኛ በጀት ፕሮግራም
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፤ የቤት ዕቃ፣ ፅዳት፣ ልዩ ልዩ፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን እና ለስፔርፓርት እቃዎች በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ፤ የቤት ዕቃ፣ ፅዳት፣ ልዩ ልዩ፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ፣
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ግ/ጨ/001/2017 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዘመን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር በመከ/ሚ/በህ/ት/ስ/ዋና/መ/ሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ መደበኛ በጀት ገ/ጨ/001/2017 የግዥ መለያ ቁጥር በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮና የትምህርት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ቋሚ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ አላቂ የስፖርት ዕቃዎች፣ ግብርናና የደን ግብአቶች፣ የላብራቶሪ እቃዎች እና የተለያየ አይነት መፅሐፍቶች ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት