Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Preservative Chemicals for the Preservation of Wooden Poles and Personal Safety Equipment
INVITATION FOR BIDS Bid No.EEU/Dist/ ICB-001/2024/25 1. The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase Preservative Chemicals for the preservation
Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of 80mm 90° PVC Elbow
Invitation for Bid 80mm 90° PVC Elbow Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0034-2016-PUR Object of Procurement: 80mm 90° PVC Elbow
CUSO INTERNATIONAL INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR THE SUPPLIES OF STUDENT SHOES (PAIR OF SHOES FOR FEMALE SECONDARY SCHOOLGIRLS)
INVITATION TO TENDER FOR SUPPLIES OF STUDENT SHOES 1. REQUEST FOR PROPOSALS (RFP) OVERVIEW RFP No: T-CI-ET-2024-017 RFP Title: SUPPLIES
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለሠራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳት፣ ጫማዎች እና የሴፍቲ ዕቃዎችን በብቃት እና በጥራት ማቅረብ ከሚችሉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 002/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለሠራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳት፣ ጫማዎች እና የሴፍቲ
Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hdpe Union Fish Type1½
Invitation for Bid hdpe Union Fish Type1½” Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0035-2016-PUR Object of Procurement: hdpe Union Fish Type1½”
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የላፍቶ የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የላፍቶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም.በጀት ዓመት ሚያስፈልጉትን፤ ሎት 01 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለምርት ማሸጊያ የሚውሉ ጀሪካኖችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 003/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለምርት ማሸጊያ የሚውሉ ጀሪካኖችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር ለ37 የከባድ ተሽከርካሪ የዝናብ መከላኪያ ሸራ እና ገመድ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀውን ለ37 የከባድ ተሽከርካሪ የዝናብ መከላኪያ ሸራ እና ገመድ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ ፖምፕ ግዥ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው እና ከነ ሙሉ እቃው ገጠማ እንዲሁም የኔትወርክ ዲቪይስ (እቃዎች) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/ከ/ጽ/ቤ/አገ/03/002/2016 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ ሎት ሎት 1 ፖምፕ