Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የማገዶ እንጨት
Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Avocado Seed
INVITATION FOR BID (IFB) OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. OBOA/NCB/02/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB)
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር ማረሚያ
ማረሚያ ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 38 ላይ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የSino Truck, Eurotraker UD & Mack ተሽከርካሪና የቢሮ ማሽነሪ መለዋወጫዎች በቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ፣ የተለያዩ የከባድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ፣ የICT and Electronie Equipment፣ የተለያዩ የFurniture and Fixture እና ጎማዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በዋናው መ/ቤትና በሞጆ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኙ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DIS 9/2016
UNITED NATIONS Children’s FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the Construction of JIJIGA Field Office Facilities
REQUEST FOR PROPOSAL FOR SERVICESLRPS-2024-9192451 29 August 2024 UNITED NATIONS Children’s FUND (UNICEF) Wishes to invite you to submit a
UNECA Invites Eligible Bidders for the Provision of Consultancy Services in Ghana to Prepare a Technical Report on the Social Protection(SP) System and Reforms and a Course Module on Social Protection and Reforms Country Profile
Provision of consultancy service in Ghana to prepare a technical report on social protection(SP) system and reforms and course module
ግብርና ሚኒስቴር የትራንዚት እና ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የትራንዚት እና ትራንስፖርትአገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MoA-NCB-G-0136-2016-PUR Object of Procurement: የትራንዚት እና ትራንስፖርትአገልግሎት ግዥ
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MInT-NCB-G-0265-2016-PUR Object of Procurement: የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ Description: የመስተንግዶ
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ቴራዞ ባለ ችብስ 0.40*0.40*03 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ቴራዞ ባለ ችብስ 0.40*0.40*03 Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-0103-2016-PUR Object of Procurement: ቴራዞ ባለ ችብስ 0.40*0.40*03