Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
FDRE Civil Service Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cafeteria Service
Invitation to Bid Lot 8- Procurement of Cafeteria Service Procurement Reference No: CSC-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
5 የተለያዩ መጠን ባለ (6 ሜ እና ባለ 12 ሜ) ኮቲነሮች፣ ኮምፕሬሰር፤ 100 የከባድ መኪና እስፖንዳ፣ 39 የስፖንዳ ፒላር 400 ያገለገሉ የከባድ መኪና ጎማዎች እና ሎቤድ ትሬይለር ትራክ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዜድ ኬ የጥበቃ አገልግሎት እና የሰው ኃይል አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ አረኪድ ቢዝነስ ግሩፕ መካከል ስላለው
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ትም/ፅ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁ-2 ት/ቤት ለ2017 ዓ/ም የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪዎች፣ ህትመት፣ የትምህርት መሣሪዎች፣ የፅዳት መሣሪዎች፣ ለማሽነሪ እና ለተገጣጣሚ ቋሚ፣ እድሳት እና ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ትም/ፅ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁ-2 ት/ቤት
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የባልትና ዉጤቶች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የባልትና ዉጤቶች አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፍ የተሰማሩ አካላት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፍ የተሰማሩ
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-13 Tyre የመኪና ጎማና ባትሪ Procurement Reference No: WSU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የለገጣፎ ለገዳዲ ክ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት አመት የተለየዩ የደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈሪኒቸር)፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያየግዢ ጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ/ም መመሪያ የለገ ጣፎ ለገ ዳዲ ክ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት አመት የተለየዩ የደንብ
በአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ምስራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤት/በ/ግ/ፕ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የውሀ ስርዓት መከላከያ ስራን /Waterproofing እና Geotextile/ አቅርቦትና እንዲሁም የገጠማ ስራዎችን ግዥ ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ በነጠላ ዋጋ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ምስራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤት/በ/ግ/ፕ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የውሀ ስርዓት መከላከያ ስራን /Waterproofing እና Geotextile/
አንቆርጫ/የመጀ/ደረጃና አ/ህፃናት ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች እና ልዩ ልዩ ክፍያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 ት/ጽ/ቤት አንቆርጫ/የመጀ/ደረጃና አ/ህፃናት ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት