Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም

ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የተዘጋጁ ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ዙር፡ የ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ የጨረታዉ ዓይነት መደበኛ ጨረታ የእንጅባራ ከተማ

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጅ ልማት ኢንተርፕራይዝ ድርጅት የ2017 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጅ ልማት ኢንተርፕራይዝ ድርጅት የ2017 በጀት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Fire Extinguisher and Fire Hydrant Hose Reels with Complete Accessories እና Supply and Fix 600*600*0.8mm Perforated Metal and Equivalent Ceiling ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ስፋቱ 1350 ካ.ሜ የሆነ የድርጅት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ አባይ ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አበቡ ደምሴ መካከል በመዝገብ ቁጥር 22625 በአለዉ

የአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የህንጻ መሳሪያዎች እና የስፖርት ትጥቅ እና ቁሳቁስ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ

The Ministry of Agriculture Seeks an Individual Consultant for Environmental Sensitive Area Mapping Across Nine Regions: Afar, Tigray, Amhara, Oromia, Dire Dawa City Administration, Harari, Central Ethiopia, South Ethiopia, and Somali Region.

የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1፡-ስኳር እና ዘይት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን ገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና

Ethiopian Airlines Group Invites Bids from Qualified Contractors (Grade 1 General Water Works Construction & Grade 1 General Contractor) for the Design Review and Construction of Flood Protection Works at Hawassa Airport.