Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Injibara Town Water Supply & Sewerage Service Enterprise Invites Sealed Bids for the Construction of Two Type 1 Public Toilets in Injibara Town, Awi Zone, Amhara Region.
Ethiopian Herald(Feb 19, 2026) Specific Procurement Notice Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Sanitation Facilities Improvement Project
በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግንባታ ተቋራጮች የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የካ/ዲ/ግ/ስ/ጽ/ቤት 002/2018 ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
በአርሲ ዞን ዲገሉና ጢጆ ወረዳ የሳጉሬ ከተማ አስተዳደር ጽህፈት ቤት በ2018 የበጀት ዓመት አዲስ (new) ሲኖትራክ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2018 በአርሲ ዞን ዲገሉና ጢጆ ወረዳ የሳጉሬ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት አዲስ
የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት 5ኛ ፍትሐብሔር ችሎት ስፋቱ 385 ካ.ሜ የሆነ የሆቴል ቤትና ይዞታ መሸጥ ይፈልጋል
Dire Gazetta(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ግስላ ጋሻሁን መልኬ እና በፍ/ባለዕዳ እነ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር
MCG Construction PLC Invites Bids for Advisory, Organizational Development, and Implementation Support Services for Establishing MCG Investment Holding Company.
Addis Zemen(Feb 19, 2026) Invitation for Bid Tender Ref. No. NCB/MCG-008/2025 MCG Construction PLC (MCG) invites eligible and qualified bidders
የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/06/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የሞባይል ቀፎ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/213064af-d2a4-43af-b514-d7258bbd8af8/open Lot Information Procurement
Ministry of Foreign Affairs፡ Procurement of Wireless LAN with All Accessories
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f871ae5c-6e0c-464a-8a01-63dbe92943ad/open Lot Information Procurement
Ambo University፡ Procurement of Drug
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/509f53c1-58ee-4b85-aad5-66e4ec60823d/open Lot Information Procurement