Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm

Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Kombolcha Store and Related Works