Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማትድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ ጤና ተቋማት፣ የእንሰሳት ጤና ክሊኒኮች እና የምግብ እጥረት ለታየባቸዉ ሕፃናት፣ ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በድጋፍ መልክ የሚሰጡ የሰዉ መድሐኒቶችና የሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የእንስሳት መድሐኒቶችና የእንስሳት ሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ግብአቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/አምራቾች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማትድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም
ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ግቢውን እና ህንፃውን ለማስጠበቅ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ማስታወቂያ ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ግቢውን እና ህንፃውን ለማስጠበቅ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎች እና መድሐኒቶችን፤ የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶችንና የህ/መገለልገያ መሳሪያዎችን በአገር አቀፍ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የ.ጨ.መ.ቁ KVMHC-001/17 በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid for Cement Rotary Kiln Centering Zone Viewing Pyrometric Camera
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/38/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጋራ ፉሪ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማሰታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጋራ ፉሪ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍስ ከተማ ቀራንዮ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ፤
የቦሌ ከፍ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና የመጠጥ ውሃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ከፍ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት በቁጥር 001/2017 ዓም የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የደንብ ልብስ
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid For Electrical Steel Ceiling Wire Hoist Rope Strand
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERSTENDER NO MCF/36/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates in