Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ምዕራብ ኢት/ያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ባልትና ውጤቶች እና የተቋሙ ሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም በ2018 ዓ.ም
ስፋቱ 58.71 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ /ባለመብት አቶ ከበደ ኩማ እና የፍ/ባለዕዳ መሠረት ገብያው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 200 ካሜ ቦታ ላይ የሚገኘውን ቤት መሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሣሽ 1ኛ/ አቶ አሸብር መሉጌታ 2ኛ አቶ ዮናስ እሸቱ እና በአፈ
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋሉ
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር L/S/C/P/d 002/2018 ዓ/ም የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት
ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ገቢና ወጪ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ገቢና ወጪ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ በውጪ
የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በREDD+ ፕሮጀክት ድጋፍ የደንና የፍራፍሬ ችግኝ ዝግጅት አገልግሎት የሚውል ፕላስቲክ ቱዩብ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በREDD+ ፕሮጀክት ድጋፍ የደንና የፍራፍሬ ችግኝ ዝግጅት
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አግልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የቢሮ እድሳት እንዲሁም ተያያዥ ስራዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አዳ/ግ/ጨ/001/2018 መ/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማዞሪያ ዱራሜ ዱርጊ ኦሞ ወንዝ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መስሪያ ቤታችን አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ መሥራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሽ/ዲ/055/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር