Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የጽሕፈት እቃዎች ለመ/ወ/ዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የጽሕፈት እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የሚሆን የተለያዩ እቃዎችን ማለትም የፅህፈት መሣሪያዎችን፣ ኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የሚሆን የተለያዩ እቃዎችን ማለትም የፅህፈት መሣሪያዎችን፣ ኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ፈርኒቸር፣ እና
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን የጨዋቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 0216/M/16 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን የጨዋቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለመንግስት
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት እቃዎች ለመ/ወ/ዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የጽዳት እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ሰራተኛ በተመጣጣኝ ዋጋ ተቋሙ ውስጥ ባለው ካፍቴርያ የካፌና ሪስቶራንት አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
የግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕየጨረታ ቁጥር፡- ኢ.ኢ.ግ/ሰቼማ/ብግጨ/2017/001 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ሰራተኛ በተመጣጣኝ ዋጋ ተቋሙ ውስጥ ባለው ካፍቴርያ የካፌና
ሀና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮና የትምህርት እቃዎችን፣ ደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 ሀና ቅ/አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ ቤት 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮና የትምህርት
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer and Charger
Invitation for Bid Laptop Computer and Charger (for Runners Project) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0539-2016-PUR Object of Procurement: Laptop