Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በምዕራብ አርሲ ዞን በዶዶላ ወረዳ መስተዳድር የዶዶላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃና የትምህርት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማ፣ የስፌት አገልግሎት፣ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ አርሲ ዞን በዶዶላ ወረዳ መስተዳድር የዶዶላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን
የቦሌ አዲስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር 001/2016 የቦሌ አዲስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ ድጎማ
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/አር/ኮ/ 2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋዩ ወረዳ 15 አስተዳደር ንብረትነቱን የፍርድ ባለዕዳ የሆነውን የቤት ዕቃዎች በህጋዊ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
በውርስ የተገኘ ንብረት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2016 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋዩ ወረዳ 15 አስተዳደር ንብረትነቱን የፍርድ
የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን ሸነን ኮሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የፅህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የህትመት ሥራ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ የቢሮ ዕቃና የመኪና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን ሸነን ኮሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የፅህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኘው መድሃኒት ቤት የሚያስፈልጉ የሰው መድሃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኘው መድሃኒት ቤት የሚያስፈልጉ 1. የሰው መድሃኒትና
Ethiopian Airlines Group Intends to Conduct a Bid for the Selection of Potential Video and Photography Service Providers Under a Contractual Basis for Two (2) Years
Invitation to TenderBid Announcement No. SSNT-T481 Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential video
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉ ሎት 1 የሠራተኞች ደንብ ልብስ