Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በለሚ ኩራ ከ ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ ኮምፒዩተርና የኮምፒዩተር እቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች የህክምና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ት ኤልሳቤት ስብሃት እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘነበች ክፍሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የከፍተኛ ፍ/ቤት

3 ክፍል ቤቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እናት ሀገሬ እና የፍ ባለዕዳ አቶ ፋሲካ ወ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ

 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስና ደንብ ልብስ ስፊት፣ አላቂ የጽህፈት እቃ፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የኤሌክትሮኒክስና የጥገና መለዋወጫ ዕቃች፣ የማሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ና የቢሮ ፓርሊሽን ጥግና ስራ፣ የሽንት ቤት ፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት፣ የሰራተኛ ካፍቴሪያ አገልግሎት፣ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቡራዩ ፖሊ/ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና የሚያስፈልጉትን የግብርና ሥራ፣ የኮንስትራክሽን፣ የICT፣ የኤሌክትሪክ፣ የቧንቧ፣ አውቶሞቲቭ፣ የደንብ ልብስ፣ የፈርኒቸር፣ የኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪክ ሲቲ፣ GMEA፣ ለHair Dressing ስልጠና የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቡራዩ ፖሊ/ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና የሚያስፈልጉትን የግብርና ሥራ፣ የኮንስትራክሽን፣ የICT፣ የኤሌክትሪክ፣ የቧንቧ፣ አውቶሞቲቭ፣ የደንብ ልብስ፣ የፈርኒቸር፣ የኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪክ ሲቲ፣

በየካ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ አንድነት የመ/ደረጃና አፀደ ህፃናት ት/ቤት የመምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች የደምብ ልብሶች እና የስፖርት መምህራን ትጥቆች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የፅህፈት መሳሪያዎች እና  የትምህርት መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/ 2017 በየካ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ አንድነት የመ/ደረጃና አፀደ ህፃናት ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ህጋዊ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ PALM/ CRUDE OiL፤ ሞባይሎች የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን የራይቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማና መለዋወጫዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ ከነስፌቱ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ካሸናፊው ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ፣ ህትመት፣ የህክምና እቃ፣ የመድሃኒትና እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የጥገና ስራ፣ የራዲዎሎጂ የባለሙያ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል